Aloha Private Browser - VPN

የውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
4.7
340 ሺ ግምገማዎች
10 ሚ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

ወደ Aloha እንኳን በደህና መጡ፡፡ የእርስዎ የብርሀን ፍጥነት ያለው እና እጅግ በጣም ደህንነቱ የተጠበቀው የድር አሳሽ ፤ ለከፍተኛ ግለ-መብት የተነደፈ ።

🌐ፈጣን እና ነፃ ግላዊ አሳሽ🌐

Alohaን ይቀላቀሉ፣ ድንቅ እና ተወዳዳሪ የሌለው ግላዊ አሳሽ መተግበሪያ ። ለልዩ ፍጥነት የተሰራ፣ Aloha ለኦንላይን ደህንነትዎ እና ግለ-መብትዎ ጥበቃ ትልቅ ቦታ ይሰጣል። በAloha ፈጣን እና እንከን የለሽ የግል የድር አሰሳ በድንቅ እና ግላዊነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ያገኛሉ ።

🔒ያልተገደበ እና ነፃ ፈጣን VPN አሳሽ🔒

እነሆ Aloha ፣ የእርስዎ ፈጣን የVPN አሳሽ ለድንቅ አሰሳ። የመኖሪያ ቦታ ገደቦች ደህና ሁን ይበሉ እና ወደር የለሽ ደህንነትን እና ፍጥነትን ይቀበሉ። ግለኛ ብቻ ሳይሆን የVPN አሳሽ በሆነው ከAloha ጋር በመሆን ወደ አደባባይ ይውጡ። የእርስዎ ጠንካራ እና ነፃ የVPN ድር አሳሽ ነውና።

🚀AD BLOCK አሳሽ🚀

የሮኬት ፍጥነት ማሰስን በAloha ያግኙ። ምርጡ ማስታወቂያ የሚገድብ ማሰሻ ከድንቅ ጸባዮቹ ጋር። ማሰሻው ላይ በተገጠመለት የሮኬት ፍጥነት ያለው ማስታወቂያ መገደቢያ በመጠቀም የማሰስ ጉዞዎን ከአሰልቺ ማስታወቂያዎች ነፃ ያውጡ።

🔒የግል ማሰሻ ትር እና አስተማማኝ መረጃ ማከማቻ🔒

የአሰሳ ደህንነትዎን ከፍተኛ ጥራት ባለው እና ግንባር ቀደም በሆነው የግል ድር አሳሽ በAloha ያሳድጉ።በዚህ አዲስ ፈጠራ እና የግል አሰሳ መሳሪያ በመጠቀም ደህንነቱ በተጠበቀ ትር እና የይለፍ ቃል ጥበቃ የተሻለ ደህንነትን በማግኘት ይደሰቱ።

🎵ፋይል ማሰሻ እና ማውረድ አስተዳዳሪ🎵

Aloha Browser ለእንከን የለሽ ፋይል አስተዳደር ከፍተኛው የግል መሳሪያ ነው። ቪዲዮዎችን፣ ሙዚቃዎችን እና ፋይሎችን ያውርዱ፣ በዚህ የግል አሳሽ የድር አሰሳዎን ያሳድጉ።
የግል አሳሽ አነስተኛ ቪዲዮ እና የሙዚቃ ማጫወቻን ያካትታል። በምልክት ቁጥጥር ፊልሞችን፣ ኮንሰርቶችን፣ ኦፔራዎችን ይመልከቱ እና ያዳምጡ።

📡የWi-Fi ፋይል ማጋራት📡

በግል የWi-Fi ፋይል ማሰሻ አማካኝነት ፋይሎችን በአስተማማኝ ሁኔታ በመሳሪያዎች መሃል ያስተላልፉ፣ ይህም የተለያዩ የግል ችሎታዎችን ይሰጣል፡፡

🔐ፈጣን የVPN እና የተሻሻለ ደህንነት🔐

ራስዎን በAloha ይጠብቁ፡፡ ተወዳዳሪ የሌለው VPN እና ማሰሻ መተግበሪያ! በነጻ ይደሰቱ፡፡ የተራቀቀ የደህንነት አቅም ባለው የግል ማሰሻ እና ነጻ VPN ወደር የሌለው ግለኝነት ይጠቀሙ፡፡

Aloha Browser ልዩ ፣ አስተማማኝ እና ከማስታወቂያ ነጻ ድረ-ገጽ አሰሳን ለማረጋገጥ የመጨረሻው መፍትሄ ነው፡፡ በነጻ VPN ፣ ad blocker እና ፈጣን ክሪፕቶ ዋሌት ገጽታዎች የግል እና አስተማማኝ የኦንላይን አገልግሎትን ያረጋግጣል። የላቀ የግል እና አስተማማኝ የማሰሻ መተግበሪያውን ለእንከን የለሽ የአሰሳ ጉዞዎ ይጠቀሙ!

ስለ Aloha፦
Aloha ከAloha Browser በስተጀርባ ያለ ፈጣሪ አዕምሮ እና በቀዳሚነት ነፃ VPN ፣ ad blocker እና ክሪፕቶ ዋሌት ገፅታዎችን አቅራቢ ነው፡፡ በዋነኝነት የግል ድረ-ገፅ ማሰስን በማረጋገጥ የኦንላይን ደህንነት እና ለሁሉም ግላዊነትን ያስጠብቃል።

ለተጨማሪ መረጃ https://alohabrowser.com/
Facebook ላይ ይቃላቀሉን https://www.facebook.com/alohavpnbrowser
Twitter ላይ ይከተሉን https://twitter.com/alohabrowser/
ለማንኛውም ጥያቄና እርዳታ ለማግኘት [email protected]
ላይ ያግኙን
የግላዊነት ፖሊሲ https://alohabrowser.com/privacy-policy.html
ደንብ እና ሁኔታዎች https://alohabrowser.com/terms-conditions.html
የተዘመነው በ
19 ማርች 2026

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ከሶስተኛ ወገኖች ጋር ሊያጋራ ይችላል
አካባቢ እና የመተግበሪያ መረጃ እና አፈጻጸም
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
የግል መረጃ፣ የመተግበሪያ እንቅስቃሴ እና 2 ሌሎች
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ እንዲሰረዝ መጠየቅ ይችላሉ
ገለልተኛ የደህንነት ግምገማ

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.7
328 ሺ ግምገማዎች
lesan alem
9 ኖቬምበር 2022
Nice
10 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?

ምን አዲስ ነገር አለ

- Stream recording is now available for everyone — free to try, with more in Premium.
- Upgraded video downloader with support for more websites.
- Expired links are now detected – get helpful suggestions instead of endless retries.
- Browser bars now stay visible while scrolling. Customize this in Appearance settings.
- Enhanced context menu for History items with more useful actions.